Bale Mihret – Rahel Alemayehu Amharic Christian Lyrics

Bale Mihret is the latest Amharic Christian worship song performed by Rahel Alemayehu. The official music video was released on May 23, 2025, through official YouTube channel, Rahel Alemayehu, inviting hearts into a deeper worship experience.

Please listen to this song, worship the lord with truth and in spirit and be blessed.

Song: Bale Mihret
Release Date: May 23, 2025
Vocals: Rahel Alemayehu

  • Amharic
  • English
  • Meaning

አምላኬ ነህና ፣ ባለ ብዙ ምህረት
ባለ ብዙ ቸትነት ፣ ባለ ብዙ ደግነት
እየሱስ ነህና ፣ ባለ ብዙ ምህረት
ባለ ብዙ ቸትነት ፣ ባለ ብዙ ደግነት

ባለ ምህረት (2x) አሀ
ባለ ምህረት (2x) ባለ ቸርነት

ባለ ምህረት (2x) አሀ
ባለ ምህረት (2x) ባለ ደግነት

መቼ መጣህ እና ፣ ለ ጤነኛው ሰው
መዳን ልትሆን እንጂ ፣ እንደ እኔ ላለው
ምህረት ለማይገባኝ ፣ ምህረትን ልታደርግ
የ ደግነት አባት ፣ በ ምህረት ተገለጥክ

መቼ መጣህ እና ፣ ለ ጤነኛው ሰው
መዳን ልትሆን እንጂ ፣ እንደ እኔ ላለው
ምህረት ለማይገባኝ ፣ ምህረትን ልታደርግ
የ ደግነት አባት ፣ በ ምህረት ተገለጥክ

በ ምህረትህ ፣ እወጣለው ፣ በ ምህረትህ እገባለው
ምህረትህ ለ እኔ ፣ አንድ አለኝ የምለው ነው

በ ምህረትህ ፣ እወጣለው ፣ በ ምህረትህ እገባለው
ምህረትህ አዎ ፣ አንድ አለኝ የምለው ነው

ባለ ምህረት (2x) አሀ
ባለ ምህረት (2x) ባለ ቸርነት

ባለ ምህረት (2x) አሀ
ባለ ምህረት (2x) ባለ ደግነት

ምህረትህ ከ ህይወት ፣ በ እርግጥም ይበልጣል
ከ ከናፍርቶቼ ፣ ምስጋና ይወጣል
ምስክሮች ናቸው ፣ ያዩ ቀናቶቼ
ባንቴ ተደላድሎ ፣ የ ቆሙት እግሮቼ

ምህረትህ ከ ህይወት ፣ በ እርግጥም ይበልጣል
ከ ከናፍርቶቼ ፣ ምስጋና ይወጣል
ምስክሮች ናቸው ፣ ያዩ ቀናቶቼ
ባንቴ ተደላድሎ ፣ የ ጸኑት እግሮቼ

ባለ ምህረት (2x) አሀ
ባለ ምህረት (2x) ባለ ቸርነት

ባለ ምህረት (2x) አሀ
ባለ ምህረት (2x) ባለ ደግነት

ዛሬን እንዳልጀመረ ፣ ያላንተ መልካምነት
አለ አባትነትህ ፣ አለ ሰፊው ቸርነት
ከኔ ያልራቀው ምህረትህ ፣ ዛሬም ያዘምረኛል
ምህረት የ ገነነለት ፣ እንዴት ችሎ ዝም ይላል

በ ምህረትህ ፣ እወጣለው ፣ በ ምህረትህ እገባለው
ምህረትህ ለኔ ፣ አንድ አለኝ የምለው ነው

በ ምህረትህ ፣ እወጣለው ፣ በ ምህረትህ እገባለው
ምህረትህ አዎ ፣ አንድ አለኝ የምለው ነው

ባለ ምህረት (2x) አሀ
ባለ ምህረት (2x) ባለ ቸርነት

ባለ ምህረት (2x) አሀ
ባለ ምህረት (2x) ባለ ደግነት


Chorus:

Amlake nehna, bale bizu mihret
Bale bizu chetinät, bale bizu degnät
Iyesus nehna, bale bizu mihret
Bale bizu chetinät, bale bizu degnät

Bale mihret (2x) aha
Bale mihret (2x), bale chernät

Bale mihret (2x) aha
Bale mihret (2x), bale degnät

Verse 1:
Meche met’ah ena, le tenegnaw sew
Medan l’tihon inji, enda ene lalew
Mihret lemaygebagn, mihreten l’tadärg
Ye degnät abat, be mihret tegelätk

Verse 2:
Be mihretih, ewotalew
Be mihretih, egebalew
Mihretih le’ne, and aleñ yemilew new

Verse 3:
Mihretih ke heywät, be ergtim yibelital
Ke kenafretoche, misgana yewetal
Miskerotch nachow, yayu qenatoche
Bante tedeladlo, ye qomut egrotche

Verse 4:
Zaren endaljemer, yalante melkamnet
Ale abatnetih, ale sefiw chernet
Keney yalrakew mihretih, zarem yazemireñal
Mihret ye genenalet, endet chilo zem yelal


Chorus:

You are my God, full of mercy,
Full of compassion, full of kindness.
You are Jesus, full of mercy,
Full of compassion, full of kindness.

Merciful One (repeats),
Merciful and kind One.

Verse 1:

You didn’t come for the healthy,
But to save the ones like me.
You give mercy to the undeserving,
Father of kindness, revealed through mercy.

Verse 2:

By Your mercy, I go out,
By Your mercy, I come in.
Your mercy for me is all I have to say.

Verse 3:

Your mercy is greater than life itself.
From all my troubles comes praise.
Those who’ve seen my days are witnesses.
With joyful dance, my feet stand strong.

Verse 4:

Today didn’t start without Your goodness.
Your fatherhood and vast kindness remain.
Your mercy, which never left me,
Still carries me today.
How could I stay silent about such grace?


Related posts

En Inimai Yesu – Anish Samuel Tamil Christian Lyrics

Naya Savera – Prince Mulla, Joseph Raj Allam Telugu Christian Lyrics

Intha Prema – Ephraim Saatvik Telugu Christian Lyrics